pod.link/1729749852
pod.link copied!
ዜና መጽሔት
ዜና መጽሔት
DW

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣... more

Listen now on

Apple Podcasts
Spotify
Overcast
Podcast Addict
Pocket Casts
Castbox
Podbean
iHeartRadio
Player FM
Podcast Republic
Castro
RSS

Episodes

ፓስፖርት የማውጣት እንግልት በአማራ ክልል

ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የፓስፖርት መታወቂያ ለማውጣት ወደ ባሕርዳር ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የሚመጡ ተገልጋዮች በተራዘመ ቀጠሮና በከፍተኛ ወጪ በእጅጉ መማረራቸውን... more

22 Nov 2024 · 3 minutes
በኦሮሚያ ክልል የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞ

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በክልሉ በንጹሃን ላይ የሚፈጸሙ ገግድያዎች እንዲቆሙ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል።ሰላማዊ ሰልፉ በዚህ ሳምንት... more

22 Nov 2024 · 3 minutes
የዜና መጽሔት፤ ኅዳር 13 ቀን 2017 ዓ.ም

22 Nov 2024 · 17 minutes
አዲስ መፅሐፍ በሀረርጌ ኦሮሞ ታሪክ ፣ ባህል እና እሴት ላይ

በሀረርጌ ኦሮሞ ታሪክ ፣ ባህል እና እሴት ላይ በማተኮር የተዘጋጀው መፅሐፍ በሀረር ለምረቃ በቅቷል። በኦሮሚያ ጥናት እና ምርምር ኢንስቲቲዩት በምስራቅ... more

22 Nov 2024 · 3 minutes
የሕዳር 12 ቀን 2017 የዜና መጽሔት

በትግራይ 75 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ ማሕበረሰቡ ለመቀላቀል ትጥቃቸው ፈትተው ወደ ስልጠና ማዕከላት የሚገቡበት መረሃ ግብር ዛሬ ተጀመረ።ለሕዝብ ተወካዮች ምክር... more

21 Nov 2024 · 17 minutes
የኅዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

የዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን ከሚያስቃኘን ጉዳዮች መካከል -የደራ ወረዳው አሰቃቂ ግድያና አላባራ ያለው ውስብስብ ቀውስ -የቀድሞ ታጣቂዎችን ትጥቅ የማስፈታትና ወደ ማዕከል... more

20 Nov 2024 · 21 minutes
የማክሰኞ ኅዳር፤ 10 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዜና መጽሄት

19 Nov 2024 · 19 minutes
የዜና መጽሔት፤ ኅዳር 09 ቀን 2017 ዓ.ም

አብዛኛዎቹ የመርካቶ ሱቆች በተቃውሞ ምክንያት ዛሬ ተዘግተው ውለዋል የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አጠቃላይ ጉባኤ ከመጥራቱና አዳዲስ መሪዎችን ከመምረጡ አስቀድሞ... more

18 Nov 2024 · 18 minutes
ለ13 አንጋፋ ጋዜጠኞች እና የመገናኛ ብዙሃን ባላሙያዎች እውቅና ተሰጠ

16 Nov 2024 · 2 minutes
ለ13 አንጋፋ ጋዜጠኞች እና የመገናኛ ብዙሃን ባላሙያዎች እውቅና ተሰጠ

ታላላቆችን እናክብር በሚል በ1960ዎቹና በ1970ዎቹ አገራቸውን ያገለገሉ ቀደምት ጋዜጠኞች እና አንጋፋ የመገናኛ ብዙሃን ባላሙያዎችን በዛሬው ዕለት ሽልማት እና ምስጋና ተችሯቸዋል።በዚህ... more

16 Nov 2024 · 2 minutes
ዜና መጽሔት
ፓስፖርት የማውጣት እንግልት በአማራ ክልል
ዜና መጽሔት
Claim your free pod.link
Customize to match your brand
Claim a memorable URL
Add your own Google Analytics
Confirm Ownership

To claim this podcast, you must confirm your ownership via the email address located in your podcast’s RSS feed (pod****@dw.com). If you cannot access this email, please contact your hosting provider.