pod.link/1729748141
pod.link copied!
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
DW

ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ... more

Listen now on

Apple Podcasts
Spotify
Overcast
Podcast Addict
Pocket Casts
Castbox
Podbean
iHeartRadio
Player FM
Podcast Republic
Castro
RSS

Episodes

የታኅሣሥ 24 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የኢትዮጵያ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ ወደ ሶማሊያ መጓዛቸው ተነገረ። የመቃዲሹ ከፍተኛ ባለሥልጣን መረጃውን ቢያረጋግጡም ለምን ጉዳይ የሚለውን ግን እንዳልገለጹ ሮይተርስ... more

02 Jan 2025 · 10 minutes
DW Amharic የታኅሳስ 23 ቀን 2017 የዓለም ዜና

ኢትዮጵያ በጠና የታመሙ ሰዎች “የአንጎል ሞት ሲረጋገጥ” በመሣሪያ ላይ ብቻ የተመሠረተ ሰው ሠራሽ የአተነፋፈስ ዕገዛ ማቋረጥን የሚፈቅድ ሕግ አጸደቀች። የኢትዮጵያ... more

01 Jan 2025 · 9 minutes
የታህሳስ 22 ቀን 2017 የዓለም ዜና

31 Dec 2024 · 10 minutes
የታኅሣሥ 21 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

በሲዳማ ክልል በደረሰ የመኪና አደጋ የ71 ሰዎች ሕይወት አለፈ። የተጎዱም አሉ። አደጋው የደረሰው ትናንት ነው። ኬንያ ውስጥ መንግሥትን የሚተቹ ወጣት... more

30 Dec 2024 · 10 minutes
የታህሳስ 20 ቀን 2017 የዓለም ዜና

29 Dec 2024 · 7 minutes
የታኅሳስ 19 ቀን 2017 የዓለም ዜና

የተመ የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የአፍሪካ ኅብረት የድጋፍ እና ማረጋጋት የሶማሊያ ተልዕኮን አጸደቀ። ኢትዮጵያ ከአትሚስ ወደ አዲሱ ተልዕኮ የሚደረገው ሽግግር... more

28 Dec 2024 · 10 minutes
የታኅሳስ 18 ቀን 2017 ዓ/ም የዓለም ዜና

27 Dec 2024 · 9 minutes
የታኅሣሥ 17 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

መንግሥት ሁለት የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶችን አገደ። የታገዱት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) እና የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ማዕከል ናቸው።... more

26 Dec 2024 · 11 minutes
የታህሳስ 16 ቀን 2017 የዓለም ዜና

25 Dec 2024 · 10 minutes
የታኅሣሥ 15 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የሶማሊያ መንግሥት የኢትዮጵያ ጦር በድንበር አካባቢ ባሉ ሁለት ከተሞች ላይ ጥቃት አድርሶብኛል ሲል ከሰሰ። ክሱን አስደንጋጭ ያለው የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ... more

24 Dec 2024 · 9 minutes
የዓለም ዜና
የታኅሣሥ 24 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
Claim your free pod.link
Customize to match your brand
Claim a memorable URL
Add your own Google Analytics
Confirm Ownership

To claim this podcast, you must confirm your ownership via the email address located in your podcast’s RSS feed (pod****@dw.com). If you cannot access this email, please contact your hosting provider.