በሲዳማ ክልል በደረሰ የመኪና አደጋ የ71 ሰዎች ሕይወት አለፈ። የተጎዱም አሉ። አደጋው የደረሰው ትናንት ነው። ኬንያ ውስጥ መንግሥትን የሚተቹ ወጣት... more
የተመ የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የአፍሪካ ኅብረት የድጋፍ እና ማረጋጋት የሶማሊያ ተልዕኮን አጸደቀ። ኢትዮጵያ ከአትሚስ ወደ አዲሱ ተልዕኮ የሚደረገው ሽግግር... more
መንግሥት ሁለት የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶችን አገደ። የታገዱት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) እና የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ማዕከል ናቸው።... more
የሶማሊያ መንግሥት የኢትዮጵያ ጦር በድንበር አካባቢ ባሉ ሁለት ከተሞች ላይ ጥቃት አድርሶብኛል ሲል ከሰሰ። ክሱን አስደንጋጭ ያለው የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ... more
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የፋኖ ኃይሎች በኦሮሚያ ክልል ወለጋ አከባቢ ዕዝ እንዲመሰርቱ መንግስት ድጋፍ አድርጓል ሲል ከሰሰ፡፡ በጀርመን በደረሰው ጥቃት 5ሞቱ... more